የቲ ንቅናቄ አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንትሪፕርነርሽፕን እና የኢኮኖሚ ነጻነትን የሚረዳ ነጻ ማህበረሰብ ለመፍጠር መጣር ነው፡፡፡ ቲ ንቅናቄ ራዕዩን ነጻ የተማረ ጤናማና በራሱ የሚተማመን ዜጋን መፍጠር ያደረገ ሲሆን ለዚህ ራዕዩ ስኬትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና አዳዲስ የዩኒቨርስቲ ምሩቃንን የፕሮጀክቱ አስኳል አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡
ቲ ንቅናቄ የኢንተርፕርነርሽፕን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ ዓላማውን ከማሳካት ባለፈ ለየትኛውንም የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ደግሞ የፖለቲካ ፓርቲ እጩ ድጋፍ አይሰጥም፡፡
ቲ ንቅናቄ የኢንተርፕርነርሽፕን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ ዓላማውን ከማሳካት ባለፈ ለየትኛውንም የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ደግሞ የፖለቲካ ፓርቲ እጩ ድጋፍ አይሰጥም፡፡
Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement is aimed at promoting entrepreneurship, advancing economics of liberty & contributing to build open society in Ethiopia.The movement is committed to preserving and strengthening a free society where all Ethiopians enjoy the blessings of liberty and opportunity with a vision to achieve a society of free, educated, health and creative individuals.TEA Movement does not support political candidates or parties, or otherwise involve itself in partisan politics. It is partial only to economics of liberty, to entrepreneurial wealth creation, to personal sovereignty, to sustainability and peace.
Please like our facebook page: https://www.facebook.com/teamuvement
Follow us on twitter: https://twitter.com/TeaMovement1
Thanking you in advance for sharing our commitment to achieve a world of dignity, prosperity, toleration, and peace.