Author Archives

TEAM

Copyright ©2020 TEAM | Powered by Networks for a Free Society.

አዳም ስሚዝ፣ ክላሲካል ኢኮኖሚክስ እና ካፒታሊዝም

የአዳም ስሚዝ ሃሳቦች የፈጠሩት የአስተሳሰብ ለውጥ እንግሊዝ በነገስታቷ እና ከነገስታቷ ጋር በተቆራኘችው ቤተክርስቲያን ላይ የሕግ ልጓም ታበጅ ዘንድ አስገድዷታል። የአዳም ስሚዝ የኢኮኖሚ ሞዴል እና አስተምህሮ የኢንዱስትሪ አቢዮትን ይቀጣጠል ዘንድ ትልቅ ድርሻ ነበረው። የፖለቲካ ነፃነት ትግልን አፋፍሟል። የእሱን መፅሃፍ ያነበቡት ዣን ባፕቲስት ሴይ እና ፍሬደሪክ ባስቲያ ሃሳቡ ለሃገራችን ይበጃል ብለው ስራዎቹን […]

አዳም ስሚዝ እና ክላሲካል ኢኮኖሚክስ 

⦿ አዳም ስሚዝ–የኢኮኖሚክስ ሳይንስ አባት እኤአ በአስራ ሰባት ሃያ ሶስት ዓ/ም ስኮትላንዳዊው የኢኮኖሚ ሳይንስ ጠበብት እና ፈላስፋ በኤደንበርግ አቅራቢያ በምትገኝ ኪርካልዲ በምትባል የምስራቅ ስኮትላንድ መንደር ውስጥ ተወለደ። በዘመናዊ የኢኮኖሚክስ ሳይንስ ውስጥ የሱን ያህል አሻራውን የተወ ሰው የለም። ይህ ሰው ባለስልጣናትን ተናግሮ ማሳመን ባለመቻሉ እነሱን ለማሳመን በማለት ተንትኖ እና አብራርቶ የፃፈው […]

ፔጌዳ – አዲሱ ናዚ በጀርመን!

ኮምኒዝም ወደ ሶሻሊዝም የሚወስድ ጽንፈኛ የሞት መንገድ ነው። የሁለተኛውን የዓለም ጦርነት መገባደድ ተከትሎ ሶሻሊስታዊ ብሄርተኝነትን ስታራምድ የቆየችው እና ድፍን አውሮፓን አሳሯን ስታሳያት የቆየችው ጀርመን ለ41 ዓመታት ያህል ለሁለት ተከፍላ ቆይታለች። እነዚያ ሁለት ሃገራት ምስራቅ እና ምዕራብ ጀርመን በመባል ይታወቃሉ። በሁለቱ ጀርመኖች የተዘራው ዘር ሁለት ዓይነት ነበር። የምስራቁን ዛሬ የሌለችው የያኔዋ […]

የሃገራት ብልፅግና እና ፖለቲካል ኢኮኖሚ  

(By Kidus Mehalu) ⦿ ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ  ሰሜን ኮሪያ እና ደቡብ ኮሪያ አንድ ዓይነት ባሕል እና ቋንቋ የነበራቸው አንድ ህዝብ ነበሩ። ሁለቱ ሃገራት ተለያይተው የቀሩት የተባበሩት መንግስታት ኮሪያን በቅኝ ግዛት ይዛ የነበረችውን ጃፓን በጦርነት ለማስለቀቅ በተደረገ ጦርነት ነበር። በአስራ ዘጠኝ አምሳ ሶስት ዓ/ም የኮሪያ ጦርነት በጃፓን ሽንፈት ሲጠናቀቅ […]

የሶሻሊዝም አስርቱ ቃላት እና የ’ሆሞ ማርክሲስት’ ጅማሬ!

እራሱን የሰራተኛው መደብ (የላባደሩ) ቻርለስ ዳርዊን ወይም ፈጣሪ አድርጎ የሚያየው ካርል ማርክስ እኤአ በአስራ ስምንት ስልሳ ሰባት ዓ/ም በጀርመንኛ ቋንቋ ያሳተመውን ዳስ ካፒታል የተባለ መጽሃፉን የሰራተኛው መደብ ‘መጽሃፍ ቅዱስ’ እያለ ያንቆለጳጵሰው ነበር። የዳስ ካፒታል የእንግሊዝኛ ቅጅ ካፒታል በመባል ይታወቃል። ካርል ማርክስ ያለ ደም አፋሳሽ አመጽ ተምኔታዊ ፍልስፍናው ሊሳካ እንደማይችል ጠንቅቆ […]

የሶሻሊዝም አስርቱ ቃላት እና የ’ሆሞ ማርክሲስት’ ጅማሬ!

እራሱን የሰራተኛው መደብ (የላባደሩ) ቻርለስ ዳርዊን ወይም ፈጣሪ አድርጎ የሚያየው ካርል ማርክስ እኤአ በአስራ ስምንት ስልሳ ሰባት ዓ/ም በጀርመንኛ ቋንቋ ያሳተመውን ዳስ ካፒታል የተባለ መጽሃፉን የሰራተኛው መደብ ‘መጽሃፍ ቅዱስ’ እያለ ያንቆለጳጵሰው ነበር። የዳስ ካፒታል የእንግሊዝኛ ቅጅ ካፒታል በመባል ይታወቃል። ካርል ማርክስ ያለ ደም አፋሳሽ አመጽ ተምኔታዊ ፍልስፍናው ሊሳካ እንደማይችል ጠንቅቆ […]

ታላቋ ሮማ ስለምን ወደቀች?

የታላቋ ሮማ ታላቅነት የሚጀምረው ሪፐብሊኩን ከገነቡት ከሮማ ሰዎች ጥንካሬ፥ ፅናት፥ ቆራጥነት፥ ጠንካራ ሰራተኝነት፥ ራስን ለመቻል ካላቸው ፅኑ ፍላጎት፥የሰው የሆነን ነገር ከመንጠቅ ቁጥብ መሆናቸው ወዘተ በተላበሱት ባህሪያቸው ላይ ነው። አዎ! በርግጥ እነዚህ የሮማዊያን መገለጫዎች ጥንት እንደነበሩት ሁሉ ዛሬም የሰው ልጅ የነፃነት ምሰሶዎች ናቸው። ታላቋ ሮማ በነዚህ ታላላቅ የሰው ልጅ መልካም ባህሪያት […]

⦿ ሶሻሊዝም፣ ሽብር እና አክራሪነት 

ሶሻሊዝም ለሰው ልጅ እንደ ግለሰብ እውቅና የማይሰጥ፣ የንብረት ባለቤትነት መብትን የሚከለክል፣ የሰዎችን የልፋት እና የድካም ፍሬ በጉልበት የሚነጥቅ ኢ-ፍትሃዊ እና ኢ- ሞራላዊ ስርዓት ነው። ሶሻሊዝም የሰዎችን ነፃነት በመገደብ እና መህልቁን ዕጣ ፈንታቸውን በመቆጣጠር ላይ የሚጥል በውሸት የሰለጠነ አዋራጅ ስርዓት ነው። ሶሻሊዝም እና ቅጥያ ብራንዶቹ ከስማቸው እና አካሄዳቸው መለያየት በቀር ሳይሰሩ […]

ካርል ማርክስ እና ሶሻሊዝም

ግንቦት አምስት ቀን በአስራ ስምንት አስራ ስምንት ዓ/ም የተወለደ ጀርመናዊ ፈላስፋ እና አብዮተኛ የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ጎልማሳ ይኖራል ብየ አልጠረጥርም። ሙሉ ስሙ ነው። ካርል ሄነሪ ማርክስ ይባላል። ካርል ማርክስ ምጡቅ ጭንቅላት የነበረው ሰው መሆኑ ማንንም እንደማያከራክረው ሁሉ ከልጅነቱ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ከራሱ ጋር የተጣላ እና አይምሮው ያልተረጋጋ ሰው እንደነበርም እንደዚሁ […]