Author Archives

TEAM

Copyright ©2020 TEAM | Powered by Networks for a Free Society.

ታላቁ ሳይንቲስት፡-አልበርት አንስታይን! 

ታላቁ የቲወረቲካል ፊዚክስ ሊቅ፣ የሰላም መልክተኛ እና አቻ ያልተገኘለት ጂኒየስ ‘በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ’ ከተያዘ ሰንብቷል። ከሌቱ 7 ሰዓት፡ከ15 ደቂቃ ሚያዚያ 18 ቀን 1955ዓ/ም ይህ ድንቅ ሳይንቲስት በፕሪንስተን ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል በተኛበት አልጋ ላይ ሆኖ አጠገቡ ላለችው ነርስ ቶሎ ቶሎ የሆነ ነገር አወራት። ነርሷ ጀርመንኛ ቋንቋ አስተርጓሚ ለመጥራት በወጣችበት ሰዓት የታላቁ […]

የሶሻሊዝም ዘረኝነት እና እብደት-ናዚዝም!

ናዚዝም የሚለው የጀርመንኛ ቃል በእንግሊዝኛ ናሽናል ሶሻሊዝም ማለት ነው።የዚህ ሶሻሊስታዊ ብሄርተኝነት ፊታውራሪ ደግሞ የጀርመን ብሄራዊ ሰራተኞች ፓርቲ ሊቀመንበር የነበረውና የሃገሪቱ መሪ ሆኖ መንበረ ስልጣኑን የጨበጠው አዶልፍ ሂትለር ነበር። በአዶልፍ ሂትለር የሚመራው ናዚ ብሄርተኝነት ያሰከራቸው ዘረኛ ሶሻሊስቶች በመንግስት ስም ተደራጅተው ንጹሃንን በሽብር መረብ እያጠመዱ የፈጁበት የነፍሰ ገዳዮች ስብስብ ነበር።በጀርመን ናዚዝም ማለትም የማያውቁትን […]

የኢኮኖሚክስ ሳይንስ እና የኖቤል ሽልማት ትውውቅ እንዲሁም ዛሬ በዘርፉ ያሸነፈው ሰው

በህዳር ወር 1895ዓ/ም ቱጃሩ አልፍሬድ ኖቤል ለዓለም በጎ ላበረከቱ ሰዎች በስሙ ሽልማት እንዲሰጥ ተናዞ ሞተ። ያም ሆኖ እስከ 1969 ዓ/ም ድረስ አንድም የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ በኖቤል ሽልማት ውስጥ እንዲካተት አልተደረገም ነበር። በ1968ዓ/ም ስዊድናዊው ኢኮኖሚስት ገነር ሚራድ ኢኮኖሚክስን ከሌላው ማህበራዊ ሳይንስ ጋር መወዳደር የሌለበት እንዲሁም በየጊዜው ለሚደረጉ ጥልቅ የምጣኔ ሃብት […]

ሩሲያ በሶሪያ

ሩሲያ በአረቡ ዓለም ያላት ብቸኛ አጋር ሶሪያ ናት። ይህን አማራጭ የሌለው ዝምድና መተው ማለት መካከለኛው ምስራቅን የተንተራሰ ጥቅሟን ሙሉ ለሙሉ ማጣት ማለት ነው። የዛሬ ሳምንት እሮብ ዕለት የሩሲያ ፓርላማ “በሶሪያ የሚገኙ ሽብርተኞችን ለማጥቃት ወታደራዊ እርምጃ ይወሰድ።” ብሎ ካጸደቀ ከሰዓታት በኋላ ነበር የሩሲያ ዲፕሎማቶች ባግዳድ ወደሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በማምራት “ሽብርተኞች ላይ […]

የስደተኞች እጣ-ፈንታ እና የአንጌላ ሜርክል ፈተና

የጀርመን ህዝብ ይሰጣቸው የነበረው ድጋፍ በየቀኑ እያሽቆለቆለ መሆኑን የተረዱት የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አንጌላ መርክል ትናትን ምሽት ባልተለመደ ሁናቴ በቴሌቪዥን ብቅ ብለው ስደተኛ መቀበላቸው ትክክለኛ አቋም መሆኑን ለማስረዳት ሞክረዋል። ይሁን እንጅ የሴትየዋ አቋም ለአብዛኛው ጀርመናዊ የሚዋጥ አልሆነም። ባለፈው ሳምንት ደች ላንድ ትሬንድ በሰበሰበው የህዝብ አስተያየት ቻንስለሯ ያላት የህዝብ ድጋፍ በ54በመቶ ቀንሷል። […]

የጀርመን ፖለቲካ እና የስደተኞች ጉዳይ

በመስከረም ወር ብቻ 200ሽህ ሶሪያዊያን ወደ ጀርመን የገቡ ሲሆን ይህ ቁጥር በ2014ዓ/ም ወደ ጀርመን ከገቡ ጠቅላላ ስደተኞች ቁጥር ይበልጣል። አምና የስደተኞች የጥገኝነት ጥያቄ ማመልከቻዎችን ለመመልከት የሚፈጀውን ጊዜ ከ7 ወራት ወደ 3 ወራት ለመቀነስ ሲንቀሳሰቅ የቆየው የፌደራል ማይግሬሽን እና ሪፊዩጅ ቢሮ ገና በዘንድሮው የስድተኞች ጎርፍ ምክንያት እቅዱን ማሳካት እንዳልቻለ በማስታወቅ “ባለፉት […]

ሞንት ፒለሪን፣ ሉድዊግ ኤርሃርድ፣ እና ኒዎ-ሊበራሊዝም

(By Kidus Mehalu) ⦿ ሞንት ፒለሪን – ስዊዘርላንድ  ኦስትሪያዊው ፍሬደሪክ ሄይክ በ1938ዓ/ም በሉዊስ ሮጀር አማካይነት የተዘጋጀውን ዓይነት የምክክር መድረክ በስዊዘርላንድ አዘጋጀ። ከሚያዚያ አንድ ቀን አስራ ዘጠኝ አርባ ሰባት ዓ/ም እስከ ሚያዚያ አስር በሞንት ሚለሪን(ቫውድ) በተደረገው በዚህኛ የምክክር ስብሰባ ላይ ከአሌክሳንደር ሩስቶ በቀር በፓሪስ በተደረገው የዋልተር ሊፕማን ውይይት ታዳሚ የነበሩት ሰዎች […]

አሌክሳንደር ሩስቶ እና ኒዎ-ሊበራሊዝም

(By Kidus Mehalu) ⦿ አሌክሳንደር ሩስቶ እና ኒዎ-ሊበራሊዝም  የሶሻሊስቶች መፈንጫ የነበረው የዕውቁ የለንደን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክስ ምሁራን የዓለምን ኢኮኖሚ ያተራመሰው መቅሰፍት መንስዔው የአሜሪካ መንግስት በኢኮኖሚው ላይ እጁን አለቅጥ መክተቱ እና የተንሸዋረረ ሶሻሊስታዊ ፖሊሲ መከተሉ መሆኑን በማስታወቅ በአንድ ጊዜ ግልብጥ ብለው ከሶሻሊዝም ጎራ መነጠላቸውን አሳወቁ። የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ ሶሻሊስት ምሁራን በበኩላቸው “የዓለምን […]