Author Archives

TEAM

Copyright ©2020 TEAM | Powered by Networks for a Free Society.

የኖቤል ሽልማት እና የኢኮኖሚክስ ሳይንስ ትውውቅ

በህዳር ወር 1895ዓ/ም ቱጃሩ አልፍሬድ ኖቤል ለዓለም በጎ ላበረከቱ ሰዎች በስሙ ሽልማት እንዲሰጥ ተናዞ ሞተ። ያም ሆኖ እስከ 1969 ዓ/ም ድረስ አንድም የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ በኖቤል ሽልማት ውስጥ እንዲካተት አልተደረገም ነበር። በ1968ዓ/ም ስዊድናዊው ኢኮኖሚስት ገነር ሚራድ ኢኮኖሚክስን ከሌላው ማህበራዊ ሳይንስ ጋር መወዳደር የሌለበት እንዲሁም በየጊዜው ለሚደረጉ ጥልቅ የምጣኔ ሃብት […]

Anouncement of our New Published Book!

Dear Friends of Liberty, We are very pleased to announce that the Amharic edition of ‘The Morality of Capitalism’ is just out. It is one of our main accomplishments of 2014 which aims to challenge the common perspectives of free market capitalism and influence the thinking about the subject matter […]

አዳም ስሚዝ በግለሰቦች ሚና ዙሪያ በዶ/ር ቶም ፓልመር

አዳም ስሚዝ “ስግብግብ ዓለምን ያሾራታል!” በሚለው አባባል ዕምነት ነበረው እየተባለ ሲነገር ዘወትር ይደመጣል፡፡ ይሁን እንጂ አዳም ስሚዝ ራስ ወዳድነት ላይ ብቻ መመስረቱ ዓለምን የተሻለች ስፍራ ያደርጋታል የሚል ዕምነት አልነበረውም፡፡ የራስ ወዳድነት ባሕርያትንም አላስፋፋም ፤ አላበረታታምም፡፡ The Theory of Moral Sentiments በተባለ ስራው ውስጥ የተሰጠው ሰፊ ማብራሪያ ለዚህ ዓይነቱ የአረዳድ ስህተት […]

ሉላዊነት ፣የንብረት ባለቤትነት መብት እና የሃብት ትስስር (በጁን አሩንጋ)

[በዚህ ጽሑፍ ኬንያዊቷ ጁን አሩንጋ በነጻ ንግድ አማካይነት የአፍሪካውያንን በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ የመሳተፍ አስፈላጊነት ትተነትናለች። ለውጭ ኢንቨስተሮች ልዩ የጥቅም መብቶችን የሚሰጥን፣ የዜጎችን የንብረት መብቶች የሚጥስን፣የሀገር ውስጥ ልሂቃንን የልዩ ጥቅም ባለመብት የሚያደርግን፣የሌሎችን በእኩል ደረጃ የመነገድ እና ኢንቨስት የማድረግ ነጻነትን የሚነፍግን መሰናክሎች ትተቻለች። አመለካከትዋ በስልታዊ ኣካሔድ ነጻ ንግድን የሚደግፍ ነው፡፡ በልዩ የጥቅም […]

የእኩልነት እና የልዩነት የሞራል መሰረቶች

እንደሚታወቀው ገበያ የግድ እኩል ሐብትን መፍጠር እንደማያስችለው ሁሉ በአንጻሩ የግድ እኩል መነሻ ሐብትንም አይጠይቅም፡፡ ይህ መሆኑ ገበያ ለምን ኖረ ሊያስብለን አይችልም፡፡ ልዩነት(inequality) በገበያ ላይ በሚደረግ ልውውጥ የሚፈጠር እንግዳ ያልሆነ ውጤት ሲሆን ይልቁንም ለልውውጥ መኖርም አስፈላጊ የሆነ ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡ አለልዩነት የሚካሔድ ልውውጥ ትርጉም ያለው አይሆንም፡፡ ሐብት በገበያ አማካኝነት ለማህበረሰብ እንዲዳረስ […]

ግለሰቦችን ያለ አገልግሎት ክፍያ እንዲሰሩ በማድረግ የአንድን ማህበረሰብ ሞራል መገንባት ይቻላልን?

ሌይ ፌንግ የሕይወት ታሪክና ሥራዎቹ በሃገረ ቻይና በሰፊው ናኝተውለት ነበር። ሌይ ፌንግ የጥገና ሥራው ፋታ አልነበረውም። ሰዎች የተበሳሱና የተሸነቋቆሩ የማብሰያ ቁሳቁሶችን ይዘው ከፊት ለፊቱ ረጅም ሰልፍ በመስራት ሲጠባበቁ ምስሉ በቴሌቪዥን ተደጋግሞ ይያይ ነበር። በምስሉ ለማስተላለፍ የተፈለገው መልዕክት ሕብረተሰቡ የሌይ ፌንግን አርአያነት እና የሥራ ጥረት በቀናነት አይቶ ለተመሳሳይ የሥራ ጥረት እንዲበረታታ […]

የፍላጎት ግጭት – በጨዋዎቹ ምድር (በማኦ ዩሺ)

በ18ኛውናበ19ኛውክፍለዘመናትመካከልቻይናዊውደራሲሊሩዜን “የመስታወትውስጥአበቦች” በሚልርእስ አንድ ልብወለድ ይጽፋል። በልብ ወለዱ ታሪክ ውስጥ አገሩን ጥሎ ወደ ‘ጨዋዎቹምድር’ ስለተሰደደ ታንግኦስለተባለሰውይተርካል፡፡ይህሰውበደረሰበት በዚያ ምድር ለማመን የሚያዳግት እንግዳ ነገር ይመለከታል። የጨዋወቹ ምድር ነዋሪዎች በሙሉ የሌሎችን ሰዎች ጥቅም ለመጠበቅ ሲሉ የራሳቸውን ጥቅም የራሳቸውን ጥቅም አሳልፈው ይሰጣሉ። በዚህም ምክንያት‘ጨዋዎቹ’ የመከራ ኑሮን ይገፋሉ። ታንግኦ ሸቀጦችን በሚገዙና በሚሸጡ ሰዎች መካከል የተመለከተውን […]

669 ሕፃናትን ከሒትለር የሞት ድግስ ያወጣ ጀግና!!

እኤአ ከ1938ዓ/ም – 1939ዓ/ም በአውሮፓ ላይ የጦርነት ደመና ያንዣበበበት ወቅት ነበር። ሰር ኒኮላስ ዊንተን በሎንዶን አክስዮን ሻጭ ሆኖ ይሰራ በነበረበት በዚያ ጊዜ ጓደኛው ገፋፋውና የገናን በዓልን ለማክበር ወደ ስዊዘርላንድ ሊያደርግ የነበረውን ጉዞ ሰርዞ ወደ ቼኮዝላቫኪያ ያመራል፡፡ እኤአ ታህሳስ 1938ዓ/ም በቼኮዝላቫኪያ መዲና ፕራግ ከተማ አቅራቢያ ማመን የሚያቅት እንግዳ ነገር በአይኑ አየ። […]