ወተት  የሚጡት ዝሆኖች — የንብረት ባለቤትነት መብት እና የአካባቢ ጥበቃ!

(By Kidus Mehalu) የንብረት ባለቤትነት መብት መረጋገጥ ለአካባቢ እንክብካቤ እና የተፈጥሮ ሃብትን በመጠበቅ ረገድ ወሳኝ እና የማይተካ ሚና ይጫወታል። እንዴት የሚለውን በዝርዝር እንመልከት። እስከ አስራ ዘጠኝ ዘጠና ዓ/ም ናሚቢያ የምትገዛው ደቡብ አፍሪካን ጠፍንጎ በያዘው በዘረኛው የአፓርታይድ ስርዓት ነበር። የናሚቢያ ዜጎች የኔ የሚሉት ነገር አልነበራቸውም። ህይዎታቸው፣ ንብረታቸው፣የዱር አራዊቱ ሁሉ የአፓርታይድ አርክቴክቶች […]

ወርቅ፣ዶላር እና አሜሪካ!  (ክፍል 2 እና የመጨረሻ ክፍል) 

(©Kidus Mehalu) እኤአ ነሃሴ 15 ቀን 1971 ዓ/ም ከገንዘብ ሚንስትራቸው ጆን ኮናሊ፣ የብሄራዊ ባንኩ ሊቀመንበር አርተር በርንስ እንዲሁም ከኢኮኖሚ እና ገንዘብ ጉዳዮች አማካሪዎቻቸው ሄርበርት ስቴይን እና ፖል ቮከር ጋር ሆነው በጉዳዩ ላይ በካምፕ ዴቪድ ሲመክሩ የዋሉት ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ኒክሰን ምሽቱን በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለው ዓለም ለአጭር ደቂቃ ጆሮ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ […]

ወርቅ፣ዶላር እና አሜሪካ!

(©Kidus Mehalu) ወርቅ ድንበርና ዜግነት ሳይወስነው በመላው ዓለም ተፈላጊ መሆኑ፣ ፖለቲከኞች እንደ ወረቀት ገንዘብ በፈለጉ ጊዜ ስለማያጋሽቡት፣ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ቀላል እና በተፈለገው መጠን መስራት የሚቻል መሆኑ፣ ለብዙ ጊዜ ቢቀመጥ የማይበላሽ እና ዋጋውን ጠብቆ መቆየት የሚችል መሆኑ፣እንዲሁም በቀላሉ የሚተጣጠፍ፣ ጠንካራ እና እንደ ወረቀት ገንዘብ በማቃጠል ፈፅሞ ማጥፋት የማይቻል መሆኑ እውነተኛ ገንዘብ […]

የሰዎች ተፈጥሮ፣ጤናማ ኢኮኖሚ እና መንግስት

(Kidus Mehalu) የኢኮኖሚ ጤናማነት ማሳያ ግለሰቦች በነጻ የኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ ያላቸው ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። በተፈጥሮ ተሰጥኦዎቻችን እና ችሎታዎቻችን የተለያየን ነን። አንዳንዶች ከሌሎች የላቀ ተሰጥኦ አላቸው። የአንዳንዶች ተሰጥኦ ትልቅ እሴትን የሚፈጥር ነው። አንዳንዶች ያላቸውን እጅግ የላቀ ተሰጥኦ ሳያውቁት ዕድሜያቸው ይሄዳል። ከነጭራሹ ተሰጥኦዎቻቸውን ሳያውቁ የሚያልፉም ሞልተዋል። ሰዎች በአይምሯቸው፣ በጥንካሬያቸው፣ በጉልበታቸው እና በመጠናቸው […]

የኢኮኖሚ ነጻነት ቁልቁለት በኢትዮጵያ

(በቅዱስ መሐሉ) የካናዳው ፍሬዘር ተቋም እና የዓለም የኢኮኖሚ ነጻነት መረብ በየአመቱ የሚያወጣውን ሪፖርት ከሰዓታት በፊት ይፋ አድርጓል።  ሪፖርቱ የ157 ሃገራትን ያካተተ ሲሆን ኢትዮጵያም አምና ከነበረችበት የ141ኛ ደረጃ አራት ደረጃ ዝቅ በማለት የ145ኛ ደረጃን አግኝታለች።  ሆንግ ኮንግ እንደ ሁሌውም የአንደኛ ደረጃን የያዘች ሲሆን ሲንጋፖር፣ ኒውዚላንድ፣ ስዊዘርላንድ፣ ካናዳ፣ ጆርጂያ፣ አየርላንድ፣ሞሪሽየስ፣እና ዱባይ ከሁለተኛ […]

[OFFICIAL] NEWS RELEASE

Global economic freedom up slightly; Ethiopia ranks 145 among 159 jurisdictions Ethiopia ranks 145 out of 159 countries and territories included in the Economic Freedom of the World: 2016 Annual Report, released today by TEAM in conjunction with Canada’s Fraser Institute. TEAM is a member of the Economic Freedom network […]

የሆንግ ኮንግ ተዓምራዊ እድገት ሚስጥር!

የግለስብ ነጻነት! “ዴሞክራሲያዊ” የሚል መጠሪያ ያላቸው እና ስለ ዴሞክራሲ የሚያወሩ መንግስታት ሁሉ ዴሞክራሲያዊ እንዳልሆኑት ሁሉ የሆነ ሃገር የሚከተለውን ስርዓት እንዲህ ነው ከማለት በፊት የሚተገብሩትን ስርዓት እንጅ የስርዓቱን ስም ማየት ስህተት ላይ ይጥላል።ለምሳሌ ስም ብቻ ለሚመለከቱ ሰዎች አውሮፓ በሶሻሊዝም ስርዓት ስር ያለች ሊመስላቸው ሁሉ ይችላል።ምክንያቱም በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ካለው 751 ወንበር […]

ዋልት ዊትማን እና ልማታዊ መንግስት

የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን መገባደድ ተከትሎ አሜሪካ የማርሻል የኢኮኖሚ ማገገቢያ እና የክላሲካል ሊበራሊዝም ፖለቲካል ኢኮኖሚ ግንባታ ድጋፍ ለአውሮፓዊያኑ ስትነድፍ ያዩት ኢኮኖሚስቶች ትኩረታቸውን ሶስተኛው ዓለም በሚባለው ወይም በኦፊሴል ያላደጉ ሃገራት በሚባሉት የኤዥያ፣ አፍሪካ እና ደቡብ አሜሪካ ሃገራት ላይ አደረጉ። እነዚህ ስፍራዎች ባብዛኛው ያልተማረ ህዝብ የሚኖርባቸው፣ ስራ አጥነት በከፍተኛ ደረጃ የተንሰራፋባቸው እና ፈጣን […]

ካፒታሊዝም እና ኢኮኖሚክስ 

ካፒታሊዝም ለሰው ልጅ እንደ ግለሰብ እውቅና እና ነጻነት የሚሰጥ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስርዓት ስርዓት ነው። የካፒታሊዝም ዋና መገለጫው ጠንካራ የህግ ስርዓት፣ የፖለቲካ ነጻነት፣ የኢኮኖሚ ነጻነት፣ የሚዲያ ነጻነት፣ የመሰብሰብ እና የመደራጀት ነጻነት ናቸው። ካፒታሊዝም በግለሰቦች መብት እውቅና፣ በህግ የበላይነት እና በኢኮኖሚ ነፃነት ላይ የሚቆም ፍትሃዊ እና ሞራላዊ ስርዓት ነው። ካፒታሊዝም ማህበራዊ ትብብርን […]