Economic Liberty

አዳም ስሚዝ፣የፈጠራ ምንጭ እና ሳይንስ!

(By Kidus Mehalu) አዳም ስሚዝ ስለ ነገሮች ፈጠራ እና ስለሚፈጥሯቸው ሰዎች በመፅሃፉ ላይ እነዚህን ሰዎች ‘philosophers or men of speculation, whose trade it is not to do anything, but to observe everything; and who, upon that account, are often capable of combining together the powers of the most distant and […]

ሕክምናን ለትርፍና ውስጣዊ ፍላጎት በዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር

በዚህ መጣጥፍ ዶ/ር ቶም ጂ ፓልመር ከነበረበት የሕመም ስቃይ ለመገላገል ሕክምና ባደረገበት ወቅት ያገኘውን ተሞክሮ መሠረት በማድረግ ግላዊ ተመስጦውን ያጫውተናል፡፡ ይህ ፅሑፍ እንደ አጠቃላይ አስተምህሮ የቀረበ ወይም እንደ አንድ የማህበራዊ ሳይንስ ለሕትመት የተበረከተ አይደለም፡፡ ይልቁንም በቢዝነስ ድርጅትና በተቆርቋሪነት ስሜት መካከል ያለውን ቁርኝት ለማብራራት የተሠነዘረ ሙከራ ነው፡፡                   *** ትርፋማነትን ዓላማ […]

ጃክ ካንፊልድ: ኢንተርፕርነር፣ደራሲ እና The Canfield Training Group ሊቀመንበር

“የምፈልገውን ነገር መሥራት፤የምሻውን ነገር ማግኘት እፈልግ ነበር፡፡አሁን ሁሉም ዕውን እየሆኑልኝ ስለሆነ ማድረግ የምፈልገውን እና እንዲኖረኝ የምፈልጋቸውን ነገሮች የእኔ የማድረግ አቅም አለኝ፡፡” የሚለው ጃክ ካንፊልድ የሕይዎት ፍልስፍናው “ራዕይና ህልም ይኑርህ፤ከዚያም እውን እንዲሆን ጥረት አድርግ” የሚል ነው፡፡ በጃክ አመለካከት ማንኛውም ራዕይ ያለውና ለዚያ ራዕዩ እውን መሆን የሚታትር ሰው ኢንተርፕርነር ነው፡፡ጃክ እንዲህ ይላል […]

ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 2)

ፓልመር፡ ግለ-ፍላጎትን ከማሳደድ ወይም ትርፍ ከማግኘት በተለየ ቢዝነስ ምን ተጨማሪ ነገር ያስገኛል? ማኬ፡ በአጠቃላይ አገላለጽ ስኬታማ ቢዝነስ እሴትን ይፈጥራል፡፡ የካፒታሊዝም ድንቅና ዕጹብ ነገር ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የጋራ ጥቅም ማስገኛ የልውውጥ ሥርዓት መሆኑ ነው፡፡ የሆል ፉድስ (Whole Foods) ገበያን ቢዝነስ እንደምሳሌ እንውሰድ፡፡ ሸቀጦችን በማቅረብና አገልግሎቶችን በመስጠት ለደንበኞቻችን እሴት ፈጥረናል፡፡ […]

ዶ/ር ቶም ፓልመር ከኢንተርፕርነር ጆን ማኬ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል 1)

ይህ ቃለ ምልልስ ኢንተርፕርነር ፣የሆል ፉድስ(Whole Foods) መስራች እና ስራ አስፈፃሚ የሆነው ጆን ማኬ ንቃተ ካፒታሊዝም በማለት የሰየመውን ፍልስፍናውን በማብራራት ስለሰዎች ተፈጥሮና መነቃቃት እንዲሁም ስለ ቢዝነስ ባህርይ የነፃ ገበያ ካፒታሊዝም ከ ክሮኒ ካፒታሊዝም(Crony Capitalism) ጋር ስላለው ልዩነት ሃሳቦቹን ያጋራናል፡፡ ጆን ማኬ ከሌሎች አጋሮቹ ጋር በመሆን የሆል ፉድስ(Whole Foods) ገበያን በ1980 […]

ጂም ኢሊስ: በደቡባዊ ካፎርኒያ ዩኒቨርስቲ የማርሻል ት/ቤት ዲን ኢንተርፕርነር እና የዩኒቨርስቲ መምህር

የባንክ ባለሙያ የነበረው አባቱ “ስኬታማ መሆን ከፈለክ በማንኛውም ዓይነት የሥራ ዘርፍ ውስጥ ብትገባ እንኳ ቁጥሮችን በደንብ መረዳት አለብህ!” ይለው እንደነበር ያስታውሳል፡፡ በተጨማሪም “አባቴ ሁልጊዜ ጧት ወደ ሥራ ስትገባ የመጀመሪያው ሰው ሁን ማንም እንዳይቀድምህ፤ስትወጣ ግን የመጀመሪያ መሆን የለብህም፡፡እንዲያውም የጀመርከው ሥራ ካላለቀ በቀር እንዳትወጣ! ይለኝ ነበር፡፡” ብሏል፡፡ ለአባቱ ጆሮ ሳይነፍግ ምክሩን በጥሞና […]

ሉላዊነት ባህል እና ስልጣኔ (ኖቤል ሎሬት ማሪዮ ዮሳ) -2

The Culture of Liberty 2-by Mario Vargas Llosa(Nobel Laureate) ዘመናዊነት በርካታ መልክ ያላቸውን ዘልማዳዊ የአኗኗር ዘይቤዎች ለጥፋት ሊዳርግ እንደሚችል እሙን ነው፡፡ ይሁን እንጅ ለአጠቃላዩ ማሕበረሰብ ወደፊት መራመድ መልካም አጋጣሚዎችንም ይፈጥራል፡፡ ለዚህም ነው ሰዎች የመምረጥ ነጻነት ሲሰጣቸው ያለምንም ማቅማማት መሪዎቻቸው ወይም ምሁራኖቻቸው የሚያዘወትሯቸውን ለመከተልና ለመምረጥ የሚሞክሩት፡፡ ሉላዊነትን ነቅፎ መለያ ባህልን ለመጠበቅ […]

ናንሲ ኦሴይ:ኢንተርፕርነር እና የዓለማቀፉ ሜዲካል ኮርፕስ ፕሬዚዳንት

ናንሲ ኦሴይ የተወለደችው ሲዳር ራፒድስ/አይዋ ግዛት ውስጥ በሃገረ አሜሪካ ነው፡፡ከልጅነቷ ጀምሮ ሥራ በጣም ትወድ እንደነበር የሚያውቋት ሁሉ ለመናገር ሰንፈው አያውቁም፡፡ናንሲ ዛሬ በዓለም ላይ ትልቅ ሊባል የሚቻለውን የሰብዓዊ እርዳታ የሚለግስ ድርጅት የምታስተዳድር ሲሆን ይህ ድርጅት ከሃምሳ በላይ በሚሆኑ አገራት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የገንዘብና የጤና እንክብካቤ እርዳታ ያደርጋል፡፡  በ1986ዓ/ም ስራውን […]