Economic Liberty

ኢንተርፕርነር እና የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ

በአስራ ሰባት ዓመት እድሜው የመጀመሪያ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሳለ ነው የኢንቨስትመንት ባንክ በመክፈት የቢዝነሱን ዓለም የተቀላቀለው፡፡ሆኖም ግን ከልጅነቱ ጀምሮ ሥራ ሳይንቅ ያገኘውን ሥራ ሁሉ ይሠራ ነበር፡፡ካሊፎርኒያ ግዛት ቤከርፊልድ የተወለደው የካፔሎ ካፒታል ግሩፕ ሊቀመንበር-አሌክሳንደር ካፔሎ፡፡ የካፔሎ ግሩፕን በ1973 ከከፈተ በኋላ እየሰራ የሚገኘውን የቢዝነስ ዓይነት ለይቶ ያወቀው ዘግይቶ ነበር፡፡ “እርግጥ ነው ምን […]

ኢንተርፕርነር ዳን ጌለር-የGeller/Goldfine Productions & Storyline Productions ፕሬዚዳንት

ወደፊት የምትሰማራበትን የስራ መስክ ከልጅነትህ ምኞትና ካሣለፍከው ሕይዎት ጋር እንደሚያያዝ የተለያዩ የሥራ ዓይነቶችን የሚያጠኑ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ሶስት የኤሚ/Emmy ሽልማቶችን ጨምሮ ከሃያ በላይ የሚሆኑ ለፊልም ስራዎች የሚሰጡ ሽልማቶችን ለማግኘት የታደለው ዳንም እንደባለሙያዎቹ አስተያየት የሱም የጀርባ ታሪክ አሁን ላገኘው ስኬት ቁልፍ ሚና ተጫውቷል፡፡ዳን የተወለደው ዮንከርስ/ኒውዮርክ ውስጥ በአሜሪካ ሃገር ነው፡፡ በልጅነቱ ለህጻናት ልደት […]

ዶ/ር ሮቤርቶ ብሪንቶን፡- በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድሀኒት ቅመማ ጥናት ተመራማሪ እና ኢንተርፕርነር

“ይህን ማድረግ ይቻላል፡፡ ይሄን ማድረግ ሊከብድ ቢችልም መሞከር ይኖርብናል፡፡እንዲሁም ይህን ማድረግ አለብን፡፡” የሚሉትን ኮርኳሪ የቤተሰቦቿን መርሆዎች ይዛ ያደገችው ሮቤርታ ብሪንቶን ኒው ጀርሲ አሜሪካ ውስጥ ነው የተወለደችው፡፡ ቤተሰቦቿ እዚህ ግባ የሚባል የገቢ ምንጭ ስላልነበራቸው ኮሌጅ ለመግባት የነበራት ህልም ለጊዜው ሲጨነግፍ አንድ አነስተኛ የላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ሙያ ማሰልጠኛ ለመግባት ተገደደች፡፡እ.ኤ.አ በ1969ዓ.ም ህይወቷን ከዚህ […]

ዶ/ር ሮቤርቶ ብሪንቶን፡- በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድሀኒት ቅመማ ጥናት ተመራማሪ እና ኢንተርፕርነር

“ይህን ማድረግ ይቻላል፡፡ ይሄን ማድረግ ሊከብድ ቢችልም መሞከር ይኖርብናል፡፡እንዲሁም ይህን ማድረግ አለብን፡፡” የሚሉትን ኮርኳሪ የቤተሰቦቿን መርሆዎች ይዛ ያደገችው ሮቤርታ ብሪንቶን ኒው ጀርሲ አሜሪካ ውስጥ ነው የተወለደችው፡፡ ቤተሰቦቿ እዚህ ግባ የሚባል የገቢ ምንጭ ስላልነበራቸው ኮሌጅ ለመግባት የነበራት ህልም ለጊዜው ሲጨነግፍ አንድ አነስተኛ የላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ሙያ ማሰልጠኛ ለመግባት ተገደደች፡፡እ.ኤ.አ በ1969ዓ.ም ህይወቷን ከዚህ […]

ስለ ‘እብዷ ኢንተርፕርነር’ ካቲ (የመጨረሻ ክፍል-2)

በዚህ ወቅት ካቲ ወደ ሌላ ስፍራ ስራ ፍለጋ ለመሄድ አልተነሳችም፡፡ወደ ሲያትልም አልተመለሰችም፡፡እዚያው ኒውዮርክ ዉስጥ Kazzy & Associates የተባለ የምግብና የመጠጥ አዘገጃጀት ጉዳይን የሚያማክር ድርጅት ከፈተች እንጅ፡፡ በ1989 ዓ/ም ካቲ በሲያትል የሚገኝ አንድ ጥንታዊ ህንጻ ገዝታ በማደስ እዚያም ስራ ጀመረች፡፡ስሙ ግን የቀድሞው አይደለም፡፡ ካቲ ካሴይ የምግብ ስቱዲዮ/ Kathy Casey Food Studio/ […]

ቲ ንቅናቄ/Teachings of Entrepreneurship on Antipoverty (TEA) Movement

የቲ ንቅናቄ አላማ በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንትሪፕርነርሽፕን እና የኢኮኖሚ ነጻነትን የሚረዳ ነጻ ማህበረሰብ ለመፍጠር መጣር ነው፡፡፡ ቲ ንቅናቄ ራዕዩን ነጻ የተማረ ጤናማና በራሱ የሚተማመን ዜጋን መፍጠር ያደረገ ሲሆን ለዚህ ራዕዩ ስኬትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና አዳዲስ የዩኒቨርስቲ ምሩቃንን የፕሮጀክቱ አስኳል አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ቲ ንቅናቄ የኢንተርፕርነርሽፕን አስተምህሮ መሰረት በማድረግ […]

ኢትዮጵያ ኢንትርፕርነርሺፕ እና ኢንተርፕርነሮች

ቅድምት እንደ መግቢያ በሃገራችን ኢንተርፕርነር የሚለዉ ቃል አሁን አሁን እየተለመደ ቢመጣም  ከዛሬ ቀደም ባሉት ብዙ ሺሕ አመታት ኢትዮጵያዊያን የስልጣኔን አሃዱ ለዓለም ሲያተዋውቁ የአክሱምን ሃውልት የቀረፁ፤የላሊበላን እና የጎንደር ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን የገነቡ ፤የምስርን ፒራሚዶችስ ያቆሙትስ እነሱ አይደል፡፡  ዛሬ ያ ታላቅ ህዝብ በድህነትና ውራ ሆኖ ቢኖርም ኢንትርፕርነርሺፕና ኢትዮጵያ ግን የሚተዋወቁት ያኔ ነዉ፡፡ […]

ሐመሮችን በመታደግ ላይ ያለች አሜሪካዊት ወይዘሮ-2

ካለፈው የቀጠለ… ሐመሮች ራሳቸውን እንዲችሉ ለማድረግ የሚሰራ ስራ ሊከወን የሚችለው ሐመሮች እራሳቸው በሚቀምሩት መፍትሄ እንጅ ከሰለጠነው ዓለም በሚቀዳ የችግር መፍቻ ዘዴ  አይደለም፡፡ እንዲህ ያለው አሰራር ለሐመር አይሰራም፡፡ቁምነገሩ ሐመሮች ራሳቸው ለራሳቸው ዉስብስብ ችግር መፍቻ አለን የሚሉት መፍትሄ ምንም ይሁን ምን፤እነሱን ለመታደግ ያልተለመደ አሰራርን ሁሉ መከተል ሊኖርባት እንደሚችል የተገነዘበችው ሎሪ እንዲህ ትላለች፡፡ […]

ሐመሮችን በመታደግ ላይ ያለች አሜሪካዊት ወይዘሮ

ስም፡ ሎሪ ፓፓስ ስራ፡የግሎባል ቲም ፎር ሎካል ኢኒሺየቲቭስ መስራችና ሊቀመንበር የትውልድ ቦታ፡ ሚኖሶታ የትውልድ አገር፡ አሜሪካ ሎሪ ፓፓስ ዓመቱን የምታሳልፈው በአብዛኛው የምታሳልፈዉ ደረቅና ቆላማ የአየር ንብረት ባለው የኢትዮጵያ ደቡብ ክፍል ነዉ፡፡እኒህ ወይዘሮ ድሎት ከተትረፈረፈባት ሃገረ-አሜሪካ መጥተዉ በኢትዮጵያ ድንኩዋን ዉስጥ ለማሳለፍ የተገደዱበት ምክንያት እሳቸው እንደሚሉት “ከዘመናዊው ዓለም ጋር ምንም ቁርኝት የሌላቸዉን […]